Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች - ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:10-14

Help us?
Click on verse(s) to share them!
10ነገር ግን አሁን ከጊዜ በኋላ ስለ እኔ እንደ ገና ልታስቡ ስለ ጀመራችሁ፥ በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል፤ ጊዜ አጣችሁ እንጂ፥ ማሰብስ ታስቡ ነበር።
11ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
12መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።
13ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
14ሆኖም በመከራዬ ከእኔ ጋር ስለ ተካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ።

Read ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4
Compare ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:10-14ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:10-14