Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 1

የሉቃስ ወንጌል 1:57-63

Help us?
Click on verse(s) to share them!
57የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች።
58ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው።
59በስምንተኛውም ቀን ሕፃኑን ሊገርዙት መጡ፥ በአባቱም ስም ዘካርያስ ሊሉት ወደዱ።
60እናቱ ግን መልሳ። አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ አለች።
61እነርሱም። ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት።
62አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት።
63ብራናም ለምኖ። ስሙ ዮሐንስ ነው ብሎ ጻፈ። ሁሉም አደነቁ።

Read የሉቃስ ወንጌል 1የሉቃስ ወንጌል 1
Compare የሉቃስ ወንጌል 1:57-63የሉቃስ ወንጌል 1:57-63