Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 11

የዮሐንስ ወንጌል 11:22-25

Help us?
Click on verse(s) to share them!
22አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ አውቃለሁ አለችው።
23ኢየሱስም። ወንድምሽ ይነሣል አላት።
24ማርታም። በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንዲነሣ አውቃለሁ አለችው።
25ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

Read የዮሐንስ ወንጌል 11የዮሐንስ ወንጌል 11
Compare የዮሐንስ ወንጌል 11:22-25የዮሐንስ ወንጌል 11:22-25