Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 11:22-25 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 11:22-25 in መጽሐፍ ቅዱስ

22 አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ አውቃለሁ አለችው።
23 ኢየሱስም። ወንድምሽ ይነሣል አላት።
24 ማርታም። በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንዲነሣ አውቃለሁ አለችው።
25 ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
የዮሐንስ ወንጌል 11 in መጽሐፍ ቅዱስ