Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 1

የዮሐንስ ወንጌል 1:3-5

Help us?
Click on verse(s) to share them!
3ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
4በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
5ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

Read የዮሐንስ ወንጌል 1የዮሐንስ ወንጌል 1
Compare የዮሐንስ ወንጌል 1:3-5የዮሐንስ ወንጌል 1:3-5