Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 8

የሉቃስ ወንጌል 8:9-11

Help us?
Click on verse(s) to share them!
9ደቀ መዛሙርቱም። ይህ ምሳሌ ምንድር ነው? ብለው ጠየቁት።
10እርሱም እንዲህ አለ። ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ ለሌሎች ግን እያዩ እንዳያዩ እየሰሙም እንዳያስተውሉ በምሳሌ ነው።
11ምሳሌው ይህ ነው። ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው።

Read የሉቃስ ወንጌል 8የሉቃስ ወንጌል 8
Compare የሉቃስ ወንጌል 8:9-11የሉቃስ ወንጌል 8:9-11