Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 8:9-11 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 8:9-11 in መጽሐፍ ቅዱስ

9 ደቀ መዛሙርቱም። ይህ ምሳሌ ምንድር ነው? ብለው ጠየቁት።
10 እርሱም እንዲህ አለ። ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ ለሌሎች ግን እያዩ እንዳያዩ እየሰሙም እንዳያስተውሉ በምሳሌ ነው።
11 ምሳሌው ይህ ነው። ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
የሉቃስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ