Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ቆላስይስ ሰዎች - ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:6-8

Help us?
Click on verse(s) to share them!
6እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ።
7ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።
8እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።

Read ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2
Compare ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:6-8ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:6-8