Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 9

የማርቆስ ወንጌል 9:28-30

Help us?
Click on verse(s) to share them!
28ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ። እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምንድር ነው? ብለው ብቻውን ጠየቁት።
29ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም አላቸው።
30እነርሱም ነገሩን አላስተዋሉም፥ እንዳይጠይቁትም ፈሩ።

Read የማርቆስ ወንጌል 9የማርቆስ ወንጌል 9
Compare የማርቆስ ወንጌል 9:28-30የማርቆስ ወንጌል 9:28-30