Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 9:28-30 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 9:28-30 in መጽሐፍ ቅዱስ

28 ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ። እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምንድር ነው? ብለው ብቻውን ጠየቁት።
29 ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም አላቸው።
30 እነርሱም ነገሩን አላስተዋሉም፥ እንዳይጠይቁትም ፈሩ።
የማርቆስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ