Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 24

የሐዋርያት ሥራ 24:12-14

Help us?
Click on verse(s) to share them!
12ከአንድም ስንኳ ስነጋገር ወይም ሕዝብን ስሰበስብ በመቅደስ ቢሆን በምኵራብም ቢሆን በከተማም ቢሆን አላገኙኝም።
13አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም።
14ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤

Read የሐዋርያት ሥራ 24የሐዋርያት ሥራ 24
Compare የሐዋርያት ሥራ 24:12-14የሐዋርያት ሥራ 24:12-14