Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 24:12-14 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 24:12-14 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ከአንድም ስንኳ ስነጋገር ወይም ሕዝብን ስሰበስብ በመቅደስ ቢሆን በምኵራብም ቢሆን በከተማም ቢሆን አላገኙኝም።
13 አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም።
14 ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤
የሐዋርያት ሥራ 24 in መጽሐፍ ቅዱስ