Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 15

የሉቃስ ወንጌል 15:26-28

Help us?
Click on verse(s) to share them!
26ከብላቴናዎችም አንዱን ጠርቶ። ይህ ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀ።
27እርሱም። ወንድምህ መጥቶአልና በደኅና ስላገኘው አባትህ የሰባውን ፊሪዳ አረደለት አለው።
28ተቈጣም ሊገባም አልወደደም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው።

Read የሉቃስ ወንጌል 15የሉቃስ ወንጌል 15
Compare የሉቃስ ወንጌል 15:26-28የሉቃስ ወንጌል 15:26-28