Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 14

የሉቃስ ወንጌል 14:3-5

Help us?
Click on verse(s) to share them!
3ኢየሱስም መልሶ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? ብሎ ለሕግ አዋቂዎችና ለፈሪሳውያን ተናገረ።
4እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው።
5ከእናንተ አህያው ወይስ በሬው በጕድጓድ ቢወድቅ በሰንበት ወዲያው የማያወጣው ማን ነው? አላቸው።

Read የሉቃስ ወንጌል 14የሉቃስ ወንጌል 14
Compare የሉቃስ ወንጌል 14:3-5የሉቃስ ወንጌል 14:3-5