Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 14:3-5 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 14:3-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

3 ኢየሱስም መልሶ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? ብሎ ለሕግ አዋቂዎችና ለፈሪሳውያን ተናገረ።
4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው።
5 ከእናንተ አህያው ወይስ በሬው በጕድጓድ ቢወድቅ በሰንበት ወዲያው የማያወጣው ማን ነው? አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 14 in መጽሐፍ ቅዱስ