Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 4

ወደ ሮሜ ሰዎች 4:4-8

Help us?
Click on verse(s) to share them!
4ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤
5ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
6እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል።
7ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤
8ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 4ወደ ሮሜ ሰዎች 4
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 4:4-8ወደ ሮሜ ሰዎች 4:4-8