Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 9

የማርቆስ ወንጌል 9:6-10

Help us?
Click on verse(s) to share them!
6እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር።
7ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም። የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።
8ድንገትም ዞረው ሲመለከቱ ከእነርሱ ጋር ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም።
9ከተራራውም ሲወርዱ የሰው ልጅ ከሙታን እስኪነሣ ድረስ ያዩትን ለማንም እንዳይነግሩ አዘዛቸው።
10ቃሉንም ይዘው። ከሙታን መነሣት ምንድር ነው? እያሉ እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ።

Read የማርቆስ ወንጌል 9የማርቆስ ወንጌል 9
Compare የማርቆስ ወንጌል 9:6-10የማርቆስ ወንጌል 9:6-10