Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 9:6-10 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 9:6-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር።
7 ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም። የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።
8 ድንገትም ዞረው ሲመለከቱ ከእነርሱ ጋር ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም።
9 ከተራራውም ሲወርዱ የሰው ልጅ ከሙታን እስኪነሣ ድረስ ያዩትን ለማንም እንዳይነግሩ አዘዛቸው።
10 ቃሉንም ይዘው። ከሙታን መነሣት ምንድር ነው? እያሉ እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ።
የማርቆስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ