Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 5

የማርቆስ ወንጌል 5:9-14

Help us?
Click on verse(s) to share them!
9ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥
10ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።
11በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና።
12ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት።
13ኢየሱስም ፈቀደላቸው። ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ።
14እረኞቹም ሸሽተው በከተማውና በአገሩ አወሩ፤ ነገሩም ምን እንደ ሆነ ለማየት መጡ።

Read የማርቆስ ወንጌል 5የማርቆስ ወንጌል 5
Compare የማርቆስ ወንጌል 5:9-14የማርቆስ ወንጌል 5:9-14