Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 1

የሉቃስ ወንጌል 1:45-50

Help us?
Click on verse(s) to share them!
45ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
46ማርያምም እንዲህ አለች።
47ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
48የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
49ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
50ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።

Read የሉቃስ ወንጌል 1የሉቃስ ወንጌል 1
Compare የሉቃስ ወንጌል 1:45-50የሉቃስ ወንጌል 1:45-50