Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 7

የሉቃስ ወንጌል 7:11-13

Help us?
Click on verse(s) to share them!
11በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ።
12ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
13ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና። አታልቅሽ አላት።

Read የሉቃስ ወንጌል 7የሉቃስ ወንጌል 7
Compare የሉቃስ ወንጌል 7:11-13የሉቃስ ወንጌል 7:11-13