Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 1

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:24-25

Help us?
Click on verse(s) to share them!
24ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤
25ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 1ወደ ሮሜ ሰዎች 1
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 1:24-25ወደ ሮሜ ሰዎች 1:24-25