Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:24-25 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:24-25 in መጽሐፍ ቅዱስ

24 ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤
25 ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 1 in መጽሐፍ ቅዱስ