Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 11

የዮሐንስ ወንጌል 11:20-22

Help us?
Click on verse(s) to share them!
20ማርታም ኢየሱስ እንደ መጣ በሰማች ጊዜ ልትቀበለው ወጣች፤ ማርያም ግን በቤት ተቀምጣ ነበር።
21ማርታም ኢየሱስን። ጌታ ሆይ፥ አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞተም ነበር፤
22አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ አውቃለሁ አለችው።

Read የዮሐንስ ወንጌል 11የዮሐንስ ወንጌል 11
Compare የዮሐንስ ወንጌል 11:20-22የዮሐንስ ወንጌል 11:20-22