Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 11:20-22 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 11:20-22 in መጽሐፍ ቅዱስ

20 ማርታም ኢየሱስ እንደ መጣ በሰማች ጊዜ ልትቀበለው ወጣች፤ ማርያም ግን በቤት ተቀምጣ ነበር።
21 ማርታም ኢየሱስን። ጌታ ሆይ፥ አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞተም ነበር፤
22 አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ አውቃለሁ አለችው።
የዮሐንስ ወንጌል 11 in መጽሐፍ ቅዱስ