Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ራእይ - የዮሐንስ ራእይ 20

የዮሐንስ ራእይ 20:4

Help us?
Click on verse(s) to share them!
4ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ።

Read የዮሐንስ ራእይ 20የዮሐንስ ራእይ 20
Compare የዮሐንስ ራእይ 20:4የዮሐንስ ራእይ 20:4