Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 6

የሐዋርያት ሥራ 6:14-15

Help us?
Click on verse(s) to share them!
14ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ ያፈርሰዋል ሙሴም ያስተላለፈልንን ሥርዓት ይለውጣል ሲል ሰምተነዋልና የሚሉ የሐሰት ምስክሮችን አቆሙ።
15በሸንጎም የተቀመጡት ሁሉ ትኵር ብለው ሲመለከቱት እንደ መልአክ ፊት ሆኖ ፊቱን አዩት።

Read የሐዋርያት ሥራ 6የሐዋርያት ሥራ 6
Compare የሐዋርያት ሥራ 6:14-15የሐዋርያት ሥራ 6:14-15