Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ገላትያ ሰዎች - ወደ ገላትያ ሰዎች 6

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7-9

Help us?
Click on verse(s) to share them!
7አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
8በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
9ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።

Read ወደ ገላትያ ሰዎች 6ወደ ገላትያ ሰዎች 6
Compare ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7-9ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7-9