Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7-9 in Amharic

Help us?

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
8 በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
9 ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6 in መጽሐፍ ቅዱስ