Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 1

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:6-7

Help us?
Click on verse(s) to share them!
6በእነርሱም መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልትሆኑ የተጠራችሁ እናንተ ደግሞ ናችሁ።
7በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 1ወደ ሮሜ ሰዎች 1
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 1:6-7ወደ ሮሜ ሰዎች 1:6-7