Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:6-7 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:6-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 በእነርሱም መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልትሆኑ የተጠራችሁ እናንተ ደግሞ ናችሁ።
7 በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 1 in መጽሐፍ ቅዱስ