Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 2

የዮሐንስ ወንጌል 2:19-22

Help us?
Click on verse(s) to share them!
19ኢየሱስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።
20ስለዚህ አይሁድ። ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት።
21እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር።
22ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።

Read የዮሐንስ ወንጌል 2የዮሐንስ ወንጌል 2
Compare የዮሐንስ ወንጌል 2:19-22የዮሐንስ ወንጌል 2:19-22