Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማቴዎስ ወንጌል - የማቴዎስ ወንጌል 23

የማቴዎስ ወንጌል 23:23

Help us?
Click on verse(s) to share them!
23እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።

Read የማቴዎስ ወንጌል 23የማቴዎስ ወንጌል 23
Compare የማቴዎስ ወንጌል 23:23የማቴዎስ ወንጌል 23:23