Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 8

የማርቆስ ወንጌል 8:6-7

Help us?
Click on verse(s) to share them!
6ሕዝቡም በምድር እንዲቀመጡ አዘዘ። ሰባቱንም እንጀራ ይዞ አመሰገነ፥ ቈርሶም እንዲያቀርቡላቸው ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ለሕዝቡም አቀረቡ።
7ጥቂትም ትንሽ ዓሣ ነበራቸው፤ ባረከውም ይህንም ደግሞ እንዲያቀርቡላቸው አዘዘ።

Read የማርቆስ ወንጌል 8የማርቆስ ወንጌል 8
Compare የማርቆስ ወንጌል 8:6-7የማርቆስ ወንጌል 8:6-7