Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 8:6-7 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 8:6-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 ሕዝቡም በምድር እንዲቀመጡ አዘዘ። ሰባቱንም እንጀራ ይዞ አመሰገነ፥ ቈርሶም እንዲያቀርቡላቸው ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ለሕዝቡም አቀረቡ።
7 ጥቂትም ትንሽ ዓሣ ነበራቸው፤ ባረከውም ይህንም ደግሞ እንዲያቀርቡላቸው አዘዘ።
የማርቆስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ