Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 6

የማርቆስ ወንጌል 6:13-14

Help us?
Click on verse(s) to share them!
13ብዙ ድውዮችንም ዘይት እየቀቡ ፈወሱአቸው።
14ስሙም ተገልጦአልና ንጉሡ ሄሮድስ በሰማ ጊዜ። መጥምቁ ዮሐንስ ከሙታን ተነሥቶአል ስለዚህም ኃይል በእርሱ ይደረጋል አለ።

Read የማርቆስ ወንጌል 6የማርቆስ ወንጌል 6
Compare የማርቆስ ወንጌል 6:13-14የማርቆስ ወንጌል 6:13-14