Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማርቆስ ወንጌል - የማርቆስ ወንጌል 2

የማርቆስ ወንጌል 2:2-4

Help us?
Click on verse(s) to share them!
2በደጅ ያለው ስፍራም እስኪጠባቸው ድረስ ብዙ ሰዎች ተሰበሰቡ፤ ቃሉንም ይነግራቸው ነበር።
3አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት።
4ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።

Read የማርቆስ ወንጌል 2የማርቆስ ወንጌል 2
Compare የማርቆስ ወንጌል 2:2-4የማርቆስ ወንጌል 2:2-4