Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 18

የሉቃስ ወንጌል 18:8-9

Help us?
Click on verse(s) to share them!
8እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
9ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥

Read የሉቃስ ወንጌል 18የሉቃስ ወንጌል 18
Compare የሉቃስ ወንጌል 18:8-9የሉቃስ ወንጌል 18:8-9