Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 18:8-9 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 18:8-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
9 ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥
የሉቃስ ወንጌል 18 in መጽሐፍ ቅዱስ