Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 7

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:14-15

Help us?
Click on verse(s) to share them!
14ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆን የተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።
15የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም።

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 7ወደ ሮሜ ሰዎች 7
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 7:14-15ወደ ሮሜ ሰዎች 7:14-15