Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 15

ወደ ሮሜ ሰዎች 15:24-26

Help us?
Click on verse(s) to share them!
24ወደ እስጳንያ በሄድሁ ጊዜ ሳልፍ እናንተን እንዳይ፥ አስቀድሜም ጥቂት ብጠግባችሁ ወደዚያ በጉዞዬ እንድትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
25አሁን ግን ቅዱሳንን ለማገልገል ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ።
26መቄዶንያና አካይያ በኢየሩሳሌም ቅዱሳን መካከል ያሉትን ድሆች ይረዱ ዘንድ ወደዋልና።

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 15ወደ ሮሜ ሰዎች 15
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 15:24-26ወደ ሮሜ ሰዎች 15:24-26