Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 12

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:7-9

Help us?
Click on verse(s) to share them!
7አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤
8የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።
9ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 12ወደ ሮሜ ሰዎች 12
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 12:7-9ወደ ሮሜ ሰዎች 12:7-9