Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 5

የዮሐንስ ወንጌል 5:25-26

Help us?
Click on verse(s) to share them!
25እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።
26አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።

Read የዮሐንስ ወንጌል 5የዮሐንስ ወንጌል 5
Compare የዮሐንስ ወንጌል 5:25-26የዮሐንስ ወንጌል 5:25-26