Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 5

የዮሐንስ ወንጌል 5:14-15

Help us?
Click on verse(s) to share them!
14ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመቅደስ አገኘውና። እነሆ፥ ድነሃል፤ ከዚህ የሚብስ እንዳይደርስብህ ወደ ፊት ኃጢአት አትሥራ አለው።
15ሰውዬው ሄዶ ያዳነው ኢየሱስ እንደ ሆነ ለአይሁድ ነገረ።

Read የዮሐንስ ወንጌል 5የዮሐንስ ወንጌል 5
Compare የዮሐንስ ወንጌል 5:14-15የዮሐንስ ወንጌል 5:14-15