Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 2

የዮሐንስ ወንጌል 2:16-18

Help us?
Click on verse(s) to share them!
16ርግብ ሻጪዎችንም። ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው።
17ደቀ መዛሙርቱም። የቤትህ ቅናት ይበላኛል ተብሎ እንደ ተጻፈ አሰቡ።
18ስለዚህ አይሁድ መልሰው። ይህን ስለምታደርግ ምን ምልክት ታሳየናለህ? አሉት።

Read የዮሐንስ ወንጌል 2የዮሐንስ ወንጌል 2
Compare የዮሐንስ ወንጌል 2:16-18የዮሐንስ ወንጌል 2:16-18