Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-23 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-23 in መጽሐፍ ቅዱስ

21 ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።
22 ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና። መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
23 ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 20 in መጽሐፍ ቅዱስ