Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 20

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-23

Help us?
Click on verse(s) to share them!
21ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።
22ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና። መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
23ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።

Read የዮሐንስ ወንጌል 20የዮሐንስ ወንጌል 20
Compare የዮሐንስ ወንጌል 20:21-23የዮሐንስ ወንጌል 20:21-23