Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 14

የዮሐንስ ወንጌል 14:23-24

Help us?
Click on verse(s) to share them!
23ኢየሱስም መለሰ አለውም። የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
24የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።

Read የዮሐንስ ወንጌል 14የዮሐንስ ወንጌል 14
Compare የዮሐንስ ወንጌል 14:23-24የዮሐንስ ወንጌል 14:23-24