Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 10:2-5 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 10:2-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
3 ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል።
4 የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤
5 ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና።
የዮሐንስ ወንጌል 10 in መጽሐፍ ቅዱስ