Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 10

የዮሐንስ ወንጌል 10:2-5

Help us?
Click on verse(s) to share them!
2በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
3ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል።
4የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤
5ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና።

Read የዮሐንስ ወንጌል 10የዮሐንስ ወንጌል 10
Compare የዮሐንስ ወንጌል 10:2-5የዮሐንስ ወንጌል 10:2-5